ለወራት ሲያወዛግብ የቆየው፣ ለኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔ በወቅቱ አለመካሄድና መጓተት አንዱ ምክንያት ሆኖ ሲጠቀስ የነበረው የአማራ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔና የአመራር አባላት ምርጫ በመጪው ዓርብ፣ ሚያዝያ 20 ቀን 2009 ዓ.ም. እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡

እነሆ መንገድ! ከሽሮ ሜዳ - ሜክሲኮ ወደ ጦር ኃይሎች ልንጓዝ ነው። “እዚህ ጋ ጠጋ! ጠጋ! ‘ማዘር’ እዚህ ተጠጉላቸው፤” ተለምዷዊ ቀጭን ትዕዛዝ ናት።

በፒተር ቭሩማን

ከ1992 ዓ.ም. ወዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ ወባን በማጥፋት የተገኘው ስኬት ታሪካዊ የሚባል ሲሆን፣ በሒደቱም የአሜሪካ መንግሥት ወሳኝ ሚና ተጫውቷል፡፡ 

መዲናይቱ አዲስ አበባ በቁሳዊ ለውጥ ላይ ትገኛለች፤ ትፈርሳለች፣ ትገነባለች፡፡ አሮጌ ቤቶች ቅርስ የሆኑትም ጭምር እየተናዱ ነው (ቅርሶቹን የሚጠብቅ ቢኖር ምንኛ ባማረብን)፡፡ 

Pages