የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ሰኔ 26 ቀን 2008 ዓ.ም. ካይሮ ላይ ባደረገው ስብሰባ ኢትዮጵያን በገንዘብና በዲሲፕሊን ጥሰት እንድትቀጣ መወሰኑ ይፋ አድርጓል፡፡

የኢትዮጵያና የኬንያ መንግሥታት ከኬንያ ላሙ ወደብ አዲስ አበባ የሚደርስ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ግንባታ ስምምነት እንደተፈረመ ተደርጎ የተሰራጨው ዘገባ ስህተት መሆኑን የማዕድን፣ ፔትሮሊየምና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ከግል ባንኮች ቀዳሚ በመሆን ላለፉት 22 ዓመታት በባንክ ኢንዱስትሪው ሲንቀሳቀስ የቆየው አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ በተገባደደው በጀት ዓመት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ በማስመዝገብ ከግል ባንኮች ቀዳሚ የሚያደርገውን ሪከርድ መያዙ ታወቀ፡፡

Pages