አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

ይህች ከተማ በህዳሴ ግድብ ውኃ ተጠራቅሞ የሚጨርስባት ከተማ ስትሆን የአሁኗን ሐዋሳ እንደምትመስል ይጠበቃል

ፎቶ በታምራት ጌታቸው

ባለሁለት ሻኛ ግመል (ባክቴሪያን ካሜል) ከቀሩት ሁለት የግመል ዝርያዎች አንዱ ሲሆን፣ መገኛውም ሰሜን እስያ ነው፡፡ ኤቱዜድ አኒማል ድረ ገጽ እንዳሰፈረው

‹‹የመከላከያ ሠራዊታችን ቀጣይ ዕርምጃም በኤርትራ መንግሥት ቀጣይ እንቅስቃሴ የሚወሰን መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል፡፡

ጋዜጠኛ ሠይፉ ፋንታሁን በፍርድ ቤት የተያዘ ጉዳይን አዛብቶ በመዘገብ በሚል በዓቃቤ ሕግ ክስ ተመሥርቶበት ሰኔ 7 ቀን 2008 ዓ.ም. በፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት መናገሻ ምድብ ችሎት ቀርቦ ድርጊቱን መፈጸምና አለመፈጸሙን በሚመለከት ለቀረበለት ጥያቄ ድርጊቱን መፈጸሙን በማመኑ፣ ፍርድ ቤቱ የቅጣት ውሳኔ ለማስተላለፍ ለዛሬ ቀጠሮ መስጠቱን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ከውጭ ወደ አገር ቤት የሚመጡ መንገደኞችን በመጠባበቅ የትራንስፖርት አገልግሎት ወይም ትብብር ለመስጠት በማስመሰል የተጓዦችን ሻንጣና ሌሎች ንብረቶችን የሚዘርፉ ሌቦች ለመቆጣጠር ጥረት ቢደረግም፣

Pages