ንብ ኢንሹራንስ ከ16ቱ የግል መድን ድርጅቶች ኢንዱትሪውን በመቀላቀል ቀደምት ከሚባሉት ውስጥ የሚመደብ ነው፡፡ ኩባንያው የራሱን የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ለመገንባት ዕቅዱን ይፋ ካደረገ ከ12 ዓመታት በላይ አስቆጥሯል፡፡

እነሆ መንገድ፡፡ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ ልንጓዝ ነው። ጎዳናው በባለርስቶቹ ዘመን ብዙ ለምዶ ኖሮ እንደተወረሰ ሰፊ እልፍኝ፣ ‘በስመአብ በስመአብ አልኩኝ ብቻዬን ቀርቼ’ ይባልበት ይዟል። 

በቶፊቅ ተማም

ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ወቅት ሰፊ ዕውቅናና ቅቡልነት ካላቸው ድምፃውያን መካከል አውራው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም ቴዴ አፍሮ ሲሆን፣ ድምፃዊው በተለይ ከ1990ዎቹ መባቻ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ አምስት ያህል በኅብረተሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኙ የሙዚቃ አልበሞችን አበርክቷል፡፡ 

የአሁኑ የትምህርት ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽንስ ቴክኖሎጂ ማዕከል እ.ኤ.አ. በ1964/65 የኦዲዮ ቪዥዋል  ማዕከል ተብሎ ሲመሠረት አጠቃላይ የአገሪቱን ትምህርት በቴሌቪዥንና በሬዲዮ ለመደገፍና ከኢትዮጵያም አልፎ ለምሥራቅ አፍሪካ እንዲያገለግልም ነበር፡፡ 

Pages