ኃላፊነታቸውን በሚገባ ለመወጣት ባለመቻልና ከፍተኛ የዲሲፕሊን ግድፈት ፈጽመዋል የተባሉ አራት የፌዴራል ከፍተኛና የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞችን ስንብት፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐሙስ ሚያዝያ 5 ቀን 2009 ዓ.ም. አፀደቀ፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች ኑሮ ለማረጋጋት ያቋቋማቸውና ባለፉት ስድስት ወራት 2.7 ቢሊዮን ብር ያንቀሳቀሱ 141 የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት፣ ለትንሳዔ በዓል (ፋሲካ) የሚሆኑ ምርቶች በሰፊው ማቅረባቸው  ተገለጸ፡፡

Pages