ከጥቂት ሳምንታት በፊት አዲሱን የኤርትአሌ እሳተ ገሞራ ፍንዳታና ዳሎልን ለመጎብኘት ወደ አፋር ክልል ባቀናንበት ወቅት ካስተዋልናቸው መካከል በክልሉ ለ12ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ክብረ በዓል የሚደረገው መሰናዶ ይጠቀሳል፡፡ 

​የዓድዋ ድል 121ኛውን በዓል ለማክበር መንግሥታዊና የግል ተቋማትም መሰናዶ የጀመሩት ባለፉት ሳምንታት ነበር፡፡

ፌስፓኰ (ፓን አፍሪካን ፌስቲቫል ኦፍ ሲንማ ኤንድ ቴሌቪዥን) እ.ኤ.አ. ከ1969 ጀምሮ በቡርኪናፋሶ እየተካሄደ ያለ የፊልም ፌስቲቫል ሲሆን፣ አፍሪካዊ ፊልሞችን በማወዳደርና በማስተዋወቅ ስመ ጥር ከሆኑ ፓን አፍሪካን ፌስቲቫሎች አንዱ ነው፡፡ 

​ፀሐይ ወደ መጥለቋ ነውና ሰማዩ ቀላ ማለት ጀምሯል፡፡ በነጩ የዳሎል የጨው ሜዳ ነፋሻ አየርና ወበቅ ይፈራረቃሉ፡፡ ቢጓዙበት የማያልቅ በሚመስለው የጨው መሬት ከአንድ አቅጣጫ  ረዥም መስመር ሲንቀሳቀስ ይታያል፡፡

Pages