ዶ/ር ደረጀ ንጉሤ፣ የኢትዮጵያ የፅንስና የማሕፀን ሐኪሞች ማኅበር ፕሬዚዳንት

ዶ/ር ደረጀ ንጉሤ የማሕፀንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስትና የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያ ናቸው፡፡ እ.ኤ.አ በ1992 ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ከ1997-2001 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በማሕፀንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻላይዝ አድርገዋል፡፡ 

ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ የተወለዱት ትግራይ አክሱም ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በዓለም አቀፍ ግንኙነት በአሜሪካ፣ ሁለተኛውንም በተመሳሳይ የትምህርት  ዘርፍ በኔዘርላንድ አምስተርዳም ዩኒቨርሲቲ ሠርተዋል፡፡ 

‹‹የኛ በተሻለና በላቀ ደረጃ ይቀጥላል›› ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ

የኛ ፕሮጀክት ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ዲፊድ (DFID) ያገኝ የነበረው ድጋፍ የተቋረጠው በፕሮግራሙ ችግር ሳይሆን፣ 

​ከቁጥጥር ውጭ ከነበረውና ብዙዎች ለትርፍና ገንዘብ ለማግኘት  ብቻ ይሳተፉበት በነበረው ወጣት ኢትዮጵያውያንን ወደ ተለያዩ ዓረብ አገሮች እንዲሁም እንደ ደቡብ አፍሪካ ወዳሉ አገሮች የመላክ እንቅስቃሴ 

Pages