በሻሸመኔ ከተማ አቅራቢያ በሁለት ቢሊዮን ዶላር ወጪ የጂኦተርማል ኃይል ለማልማት የሚያስችል ፕሮጀክት ለማካሄድ፣ በመንግሥትና በኮርቤቲ ጂኦተርማል ኩባንያ መካከል ሲካሄድ በነበረው ድርድር ላይ የተፈጠሩ ልዩነቶች በመፍታት

ግዙፉ የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ከሐምሌ 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ በከፊል ሥራ ማቆሙ ታወቀ፡፡ የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ በተለያዩ ክፍሎች ሥራ በመቆሙ ምክንያት፣ ለደንበኞቹ ሲሚንቶ መሸጥ እንዳቆመ ለማወቅ ተችሏል፡፡

Pages