​እ.ኤ.አ. በ2016 በኢትዮጵያ የነበረውን የሰብዓዊ መብት ይዞታ የዳሰሰው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሪፖርት በዓመቱ ለእስር የተዳረጉ ከ10,000 በላይ ዜጎች ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ፣ የሕግ ማማከር አገልግሎት እንዳላገኙና ክስ እንዳልተመሠረተባቸው ገለጸ፡፡

​እነሆ መንገድ! ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ ልንጓዝ ነው። ሰው ብርቱው በመንቀሳቀስ ፍላጎቱ መንገድ አበጅቶ መራመድ አይታክተውም። ከወዲያ ይመጣል፣ ወዲያ ይሄዳል።

​ምሥራቅዊው የአፍሪካ ክፍል በ60 ዓመታት ታሪክ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ድርቅ መመታቱን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ጨምሮ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት መናገር ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡

‹‹ሰዎች ስለ አብዮት እያወሩ ነው፡፡ በአሜሪካ ሴት ፕሬዚዳንት የማግኘት አብዮት ምን ይመስል ይሆን?››

Pages