ሰላም! ሰላም! እንዴት ይዞናል? መቼም አንዴ ሲያመጣው አይጣል ነው? በዚህ በኩል በምግብ ዋስትና ራሳችንን ከመቻል ስላለፍን ማሽላ ‘ኤክስፖርት’ ልናደርግ ነው።  

አፍሪካን በተለይም ከምሥራቅ እስከ ደቡባዊ አካባቢዋ የተፈጠረው ድርቅ ሚሊዮኖችን  ከችግር አዘቅት ውስጥ ከቷቸዋል፡፡  

ልዑል ዓለማየሁን ከአፄ ቴዎድሮስ የወለዱት እቴጌ ጥሩነሽ ናቸው፡፡ የእቴጌዪቱ እናት፣ የዓለማየሁ አያት ወይዘሮ ሳቃየ በስደት የነበረው የልጅ ልጃቸው ልዑል ዓለማየሁ (1853- 1872) ናፍቆት ቢበረታባቸው ከ147 ዓመታት በፊት ጥር 4 ቀን 1862 ዓ.ም. ደብዳቤ ጻፉለት፡፡  በብሪታንያ ግምጃ ቤት የሚገኘው ደብዳቤ ይዘት እንደወረደ እነሆ፡-

Pages