አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር የዕረፍቱ ወራት ተገባደው አዲስ የትምህርት ዘመን ይጀመራል፡፡ ከሕፃናት መዋያ እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ባሉት ዕርከኖች ትምርታቸውን የሚከታተሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ያቀናሉ፡፡ በዚህ ሳምንት መደበኛ ትምህርት የጀመሩ ትምህርት ቤቶች ቢኖሩም አብዛኞቹ ግን ገና ናቸው፡፡

በ2009 ዓ.ም. የሙዝ ዋጋ ጭማሪ ከሌሎች ጭማሪ ካሳዩ ሸቀጦች መካከል አንዱ እንደነበር ይጠቀሳል፡፡ በ2009 አጋማሽ የአንድ ኪሎ ሙዝ የችርቻሮ ዋጋ 15 ብር ነበር፡፡ የሙዝ ዋጋ ከዚህ በላይ ጨምሮ እንደማያውቅ ይነገራል፡፡

ስለአገራችን የግብይት ሥርዓት ስናወሳ መልካም ነገር ለመናገር የማንችልበት እጅግ በርካታ ተጨባጭ እውነታዎችን መዘርዘር እንችላለን፡፡ የግብይት ሥርዓቱ ጤናማ ስላለመሆኑ የሚያሳዩ በርካታ ነጥቦችንና ድርጊቶችን በዚህ ዓምድ ላይ በመጠኑም ቢሆን ለማሳየት ተሞክሯል፡፡ 

Pages