​ለሁለት ዓመት ተኩል ያህል የደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባን ያልረገጡት የተቃዋሚ ቡድኑና የኑዌሮች መሪ ዶ/ር ሪክ ማቻር ጁባ እንደሚገቡ ሲገለጽ፣ ለደቡብ ሱዳን ችግር መፍትሔ ለመሻት ተስፋ ፈንጥቆ ነበር፡፡  

አቶ ታደሰ ኃይሌ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ናቸው፡፡ የኢሕአዴግ መንግሥት ሥልጣን ከያዘ ማግሥት ጀምሮ በልዩ ልዩ የመንግሥት ኃላፈነት ቦታዎች ላይ ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ታደሰ፣