ለዓመታት በባንኮች ማኅበር ሲተዳደር ቆይቶ ከ2003 ዓ.ም. ጀምሮ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተላልፎ የተሰጠው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እግር ኳስ ክለብ፣ የቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ሆነው የቆዩትን አቶ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን አሰናብቷል፡፡

ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን  ፕሬዚዳንት

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በዘርፉ ሙያተኞች መመራት ከጀመረ የውድድር ዓመቱን ግማሽ ዓመት አስቆጥሯል፡፡ 

የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽንና በአሜሪካ የቅርጫት ኳስ ስፖርት ቁልፍ ቦታ ያለው ናሽናል ባስኬት ቦል አሶሴሽን (ኤንቢኤ) በጋራ ለመሥራት ተስማሙ፡፡ ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለውም ተነግሯል፡፡

ምዕራብ አፍሪካዊቷ ጋቦን ያስተናገደችው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በካሜሮን የበላይነት ባለፈው እሑድ ጥር 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ ዘጠኝ ጊዜ ለፍጻሜ የበቃችው ግብፅ በጨዋታው ግብ የማስቆጠሩን ቅድሚያ ብትወስድም ውጤቱን ማስጠበቅ ተስኗት ዋንጫውን አሳልፋ ሰጥታለች፡፡

Pages