አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

የማር ሶስ

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች

  • ¼ ኩባያ አናናስ
  • ¼ ኩባያ የሎሚ ጭማቂ
  • ¼ ኩባያ ማር

አዘገጃጀት

  1. አናናሱን ልጦ በደቃቁ መክተፍ፡፡
  2. የሎሚ ጭማቂና ማሩን ከተከተፈው አናናስ ጋር አደባልቆ ማቀዝቀዝ፡፡
  3. የቀዘቀዘውን የማር ሶስ ከማንኛውም ዓይነት ፍራፍሬ ጋር መቅረብ ይችላል፡፡
  4. አንድ ኩባያ ሶስ ይወጣዋል፡፡

ጽጌ ዕቁባሚካኤል ‹‹የእናት ጓዳ›› (1984)