አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

ፍሬ ከናፍር

‹‹አሁን የትኛው ሰው ነው፣ በቆየ ፍቅሩ ላይ ተመሥርቶ ካልሆነ በስተቀር፣ ሚዲያ ውስጥ መግባት አዋጪ ነው ብሎ፣ ኢንቬስት አድርጐና ዕዳ ውስጥ ገብቶም ቢሆን ይህን ሥራ ለመሥራት የሚንቀሳቀሰው?››

የቀድሞው የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ፣ መሰንበቻውን በኢቢሲ ሳምንታዊው ‹‹ማያ›› ፕሮግራም ላይ የተናገሩት፡፡ በሚዲያ ላይ ኢንቬስት ማድረጉ አመቺ ኢንቫይሮመንት መፍጠር የሚያስችሉ ሥራዎች ከመሥራት አንፃር አሁንም ብዙ የሚቀሩ ነገሮች እንዳሉም አቶ ጌታቸው ሳይገልጹ አላለፉም፡፡