አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

​ክርስቲያኖ ሮናልዶ የዓመቱ የፊፋ ምርጥ

ከአንድ ወር በፊት ባሎንዶርን ለአራተኛ ጊዜ ያሸነፈው ፖርቱጋላዊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ፣ አሁን ደግሞ የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) የዓመቱ ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋች አድርጎታል፡፡ በሁለቱም ሽልማቶች አርጀንቲናዊ ሊዮኔል ሜሲ በሁለተኛነት እንዲገደብ አስገድዶታል፡፡ የ31 ዓመቱ ሮናልዶ ሽልማቱን ካሸነፈ በኋላ አቋሙ ሳይወርድ ከአሁን በኋላ ለአሥር ዓመታት እንደሚጫወት ተናግሯል፡፡