አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

​ጥምዝ ዳቦ

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች

 • 150 ግራም የስንዴ ዱቄት
  1 የሻይ ማንኪያ ማርማላት
 • 1 የእንቁላል አስኳል
 • ለማለስለሻ የሚሆን ዘይት

አዘገጃጀት

 1. ዱቄቱን ለአምስት ደቂቃ ማቡካት (ዘይት መጨመር ይቻላል)
 2. መጋገሪያውን ዘይት መቀባት
 3. በቅርፅ እየጠመዘዙ በመቆራረጥ ምጣዱ ላይ ማድረግ
 4. እንቁላልና ማርማላቱን አደባልቆ ሊጡ ላይ መቀባት
 5. ሊጡ ኩፍ እስኪል ዘይት የተቀባ ላስቲክ ሸፍኖ እስከ 30 ደቂቃ ማቆየት
 6. ኩፍ ሲል የመጋገሪያ ሰሀኑን (ፓትራ) መጋገሪያ ውስጥ አስገብቶ እንደ ማብሰያው የኃይል አጠቃቀም በመመጠን ማብሰል

ሜላት ዮሴፍና ህሊና በለጠ ‹‹ጣዕም ያላቸው የሕፃናት ምግቦች›› (2009)