አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

‹‹አንድ ጠንካራ የፀረ ኮንትሮባንድ ቡድን አቋቁሜያለሁ፤ አከርካሪ ሰብረንም ቢሆን እናስተካክላለን፡፡››

 

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ ባለፈው ቅዳሜ ነሐሴ 13 ቀን 2009 ዓ.ም. በሸራተን አዲስ በተከናወነው ሦስተኛው የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ ላይ የተናገሩት፡፡  ቡና በሕገወጥ መንገድ እንዲወጣ የሚያደርጉት በሕጋዊ መንገድ ቡና እያቀረቡ ያሉ ነጋዴዎች መሆናቸውን ሳያመለክቱ አላለፉም፡፡