አዳዲስ ዜናዎች

የ ሳምንቱ ዜና በ ምስለ ቀረጻ

ቆይታ

ክቡር ሚንስተር

ማህበራዊ

 • ‹‹አጋርነት ለስደተኛ ወገኖቻችን››

  ደቡብ ሱዳናውያን ስደተኞች ላይ ትኩረት ያደረገ የስደተኞች ቀን በየዓመቱ ስደተኞች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ብሎም መፍትሄዎቻቸው ላይ በማተኮር በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረው የስደተኞች ቀን ዘንድሮ የተከበረው በኢትዮጵያ ሲሆን፣ መሪ ቃሉም ‹‹አጋርነት ለስደተኛ ወገኖቻችን›› 

 • የምግብ ዋስትና ላይ የተጋረጠው ፈተና

  ኩታ ገጠም ከሆነውና ከአምስት ሔክታር በላይ ከሚሸፍነው መሬት ላይ በመስመር የተዘራው በቆሎ፣ ቡቃያ ሆኗል፡፡ 

 • ሕይወት በደሳሳ መንደሮች

  የመፀዳጃ ቤቶችን ፍሳሽና የተለያዩ ቆሻሻዎችን እያንከባለለ ከጀርባቸው የሚያልፈው የግንፍሌ ወንዝ ጠረኑ የረበሻቸው አይመስሉም፡፡ 

 • ባሕር የተሻገረው የዶሮ ባልትና

  የሼፍ ገነት አጎናፍር ‹‹ሚልስ ባይ ገነት›› የተሰኘ ሬስቶራንት አሜሪካ ሎስ አንጀለስ ውስጥ ይገኛል፡፡ 

 • የአካባቢ ቀን ሲከበር

  ለአየር ንብረት መዛባት የኢንዱስትሪው መበልፀግና የአኗኗር ዘይቤ እንደ ምክንያት ይነሳሉ፡፡ የአየር ንብረት መዛባቱ ደግሞ፣ ለመዛባቱ ምክንያት የሆኑ ሰዎችን ብሎም እንስሳትንና ዕፅዋትን እየጎዳ ነው፡፡

 • ከደቡብ ክልል የሚፈልሱትን ለመታደግ

  በኢትዮጵያ ለ26ኛ ጊዜና በአፍሪካ ለ27ኛ ጊዜ የሚከበረው የአፍሪካ ሕፃናት ቀን ሰኔ 9 ቀን 2009 ዓ.ም. ‹‹በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ሕፃናትን ለመደገፍ የሁሉም አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ነው፤›› በሚል መሪ ቃል ይከበራል፡፡

ምን እየሰሩ ነው?