የተመረጡ

የተመረጡ

አዳዲስ ዜናዎች

አዳዲስ ዜናዎች
በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ የተቀመጡትን ግቦች ‹‹ምናባዊ አኃዞች››ን ያዘሉ ሲሉ ጃፓናውያን ምሁራን ተቹ
Sunday, 17 August 2014

በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ የተቀመጡትን ግቦች ‹‹ምናባዊ አኃዞች››ን ያዘሉ ሲሉ ጃፓናውያን ምሁራን ተቹ

- የኢኮኖሚው መዋቅራዊ ለውጥ ከአምስት ዓመት በኋላ ሊመጣ እንደሚችል አስታወቁ

ኢኮኖሚ ባለሙያ የሆኑት ጃፓንያውያን ባልና ሚስት ምሁራን ፕሮፌሰር ኪኒቺ ኦህኖና ፕሮፌሰር ኢዙሚ ኦህኖ፣ በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ የተካተቱት ተስፈኛ ግቦች ‹‹ምናባዊ አኃዞች››ን ያዘሉ ከመሆናቸውም በተጨማሪ፣ አገሪቱ መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት በሚያስ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

Qatar airways
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online
 

Ethiopian Reporter TV - August 15, 2014

ማህበራዊ

የማይነገረው ጥቃት
11 HOURS AGO

የማይነገረው ጥቃት

አካላዊ ጥቃት እስካልደረሰ፣ እርግዝናም እስካልተፈጠረ ድረስ የልጆች መደፈር ሪፖርት አይደረግም፡፡ ቤተሰብ ነገሩን እንደ...

ተሟገት

3 DAYS AGO

ንግግር ማን ይፈራል?

በመንግሥቴ አወቀ

ኢትዮጵያ አገራችን ዛሬም ገና በአፍ ለአፍ የሚተላለፍ የኢንፎርሜሽን ልውውጥ ሥርዓት ውስጥ ከሚገኙ አገሮ...

ደላላው

3 DAYS AGO

ስንቱን እናስታም?

ሰላም! ሰላም! ‘ግርግር ለሌባ ያመቻል’ አለ ያገሬ ሰው። (በግርግር ብዙ ያየው ወገኔ ይህን ካልተረተማ ተረት አልተረተ...

በህግ አምላክ

3 DAYS AGO

በአገራችን ያልቀረው ሕፃናትን የመቅጣት ‹‹መብት››

በቤተሰብና በትምህርት ተቋማት አካባቢ የሕፃናትን ጠባይ ለማረም የሚወስዱ የቅጣት ዕርምጃዎች በየወቅቱ አነጋጋሪ ናቸው፡፡...

ፌርማታ

የዛሬ 36 ዓመት
4 DAYS AGO

የዛሬ 36 ዓመት

ከሠላሳ ስድስት ዓመታት በፊት፣ ኢትዮጵያን ያስተዳድር በነበረው የኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ አስተዳደር ደርግ ዘመ...

ወጣት

ኦባማ ራሳቸውን የተመለከቱበት የተማሪዎች የፈጠራ ሥራ
2 MONTHS AGO

ኦባማ ራሳቸውን የተመለከቱበት የተማሪዎች የፈጠራ ሥራ

ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ "የኋይት ሐውስ የሳይንስ ዐውደ ርዕይ" አሜሪካ በኋይት ሐውስ ተካሂዶ ነበር፡፡ ለአራተኛ ጊዜ የ...

ሸማች

3 DAYS AGO

መረጃ አልባ ድረ ገጾችና ባለሥልጣኑ

በየትኛውም ዘርፍ ለሚደረግ እንቅስቃሴ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጉልህ ስፍራ ይሰጠዋል፡፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን ሳይታጠ...

ታክሲ

6 DAYS AGO

ወዴት ልንጓዝ ነው?

እነሆ መንገድ እነሆ ጉዞ። ከመገናኛ ወደ ኮተቤ ልንጓዝ ነው። ከደረስንበት ሥፍራ ወዳልደረስንበት አቅጣጫ ልናመራ፣ ከቆም...

ዓለም

‹‹ዚማፕ›› ለኢቦላ መፍትሔ ወይስ?
6 DAYS AGO

‹‹ዚማፕ›› ለኢቦላ መፍትሔ ወይስ?

በምዕራብ አፍሪካ ብቻ 1,013 ሰዎችን የቀጠፈውን ኢቦላ ለመግታት የዓለም ጤና ድርጅት መሪዎች ጄኔቭ ተቀምጠዋል፡፡

ፍሬ ከናፍር

ፍሬ ከናፍር
6 DAYS AGO

ፍሬ ከናፍር

‹‹ሮቢን ዊሊያምስ አብራሪ፣ ዶክተር፣ መንፈስ፣ ሞግዚት፣ ፕሬዚዳንት፣ ፕሮፌሰር፣ የሕፃናት አጫዋችና ሁሉንም ነገር ነበር...