(በፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሕግ ትርጉም ላይ የተደረገ አጭር ምልከታ)
ፊልጶስ ዓይናለም
የኢትዮጵያ የውርስ ሕግ በፍትሐ ብሔሩ ሕግ ከአንቀጽ 826 እስከ 1125 በተደነገጉት 300 አንቀጾች የሚመራ ነው፡፡
በህግ አምላክ - Law
አዋጅ ቁጥር 559/2000 የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ዋስትና አዋጅ
ክፍል ሦስት
ስለመድን ምስክር ወረቀት
9. የምስክር ወረቀት ስለመስጠት
1. የመድን ኩባንያ የመድን ፖሊሲ ለመድን ገቢው በሚሰጥበት ጊዜ የመድን ምስክር ወረቀትም አብሮ መሰጠት አለበት፡፡
Read more...
ስለመድን ምስክር ወረቀት
9. የምስክር ወረቀት ስለመስጠት
1. የመድን ኩባንያ የመድን ፖሊሲ ለመድን ገቢው በሚሰጥበት ጊዜ የመድን ምስክር ወረቀትም አብሮ መሰጠት አለበት፡፡
የይቅርታ ፅንሰ ሐሳብ
(በዮሴፍ ሳህለ ሥላሴ)
የወንጀል ድርጊት የአንድን ኅብረተሰብ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴን አደጋ ላይ የሚጥል ማኅበራዊ ችግር ነው፡፡
Read more...
የወንጀል ድርጊት የአንድን ኅብረተሰብ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴን አደጋ ላይ የሚጥል ማኅበራዊ ችግር ነው፡፡
አዋጅ ቁጥር 559/2000 ስለተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ዋስትና የወጣ አዋጅ
ክፍል ሁለት
የመድን ፖሊሲ
4. የሦስተኛ ወገን መድን ፖሊሲ ስለመስጠት
1. የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ፖሊሲ ሊሰጥ የሚችለው በኢንሹራንስ ኩባንያዎች ብቻ ይሆናል፤
Read more...
የመድን ፖሊሲ
4. የሦስተኛ ወገን መድን ፖሊሲ ስለመስጠት
1. የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ፖሊሲ ሊሰጥ የሚችለው በኢንሹራንስ ኩባንያዎች ብቻ ይሆናል፤
ውርስን በተመለከተ የሰበር ሰሚ ፍርድ
- ወ/ሮ ሰላማዊት ኃይሌ ይባላሉ፡፡ የሟች የወ/ሮ መብራት መአሸ አብተጽዮን ልጅ ናቸው፡፡ አቶ ፍቃዱ ተስፋዬ እና አቶ ሙሴ ዮሴፍ የሚባሉ ወንድሞች እና ሁለት እህቶች አሏቸው፡፡
Read more...
ስለተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ዋስትና የወጣ አዋጅ
በተሽከርካሪ ምክንያት እየደረሰ ያለው አደጋ በየጊዜው እየጨመረ በመምጣት ላይ ስለሆነ:
በተሽከርካሪ አደጋ ምክንያት የሚደርሰው የሰው ሞት፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ኪሳራ ማኅበራዊ ችግር የሚያስከትል ስለሆነ:
Read more...
በተሽከርካሪ አደጋ ምክንያት የሚደርሰው የሰው ሞት፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ኪሳራ ማኅበራዊ ችግር የሚያስከትል ስለሆነ:
በተወሰነ ገደብ ከእስር ስለመፈታት
(በዮሴፍ ሳህለ ሥላሴ)
ሐምሌ 25 ቀን 2002 ዓ.ም. በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ የእሁድ እትም አቶ ጠና ከበደ፣ አቶ ወንድወሰን ከተማ፣ ወ/ሮ ተዋበች፣ አቶ ፍቃዱ ገብረ ማሪያምና አቶ አለማየሁ ወንድሙ የቫት ደረሰኝ ሳይቆርጡ ዕቃ ሸጠዋል በሚል የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ በመሠረተባቸው ክስ
Read more...
ሐምሌ 25 ቀን 2002 ዓ.ም. በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ የእሁድ እትም አቶ ጠና ከበደ፣ አቶ ወንድወሰን ከተማ፣ ወ/ሮ ተዋበች፣ አቶ ፍቃዱ ገብረ ማሪያምና አቶ አለማየሁ ወንድሙ የቫት ደረሰኝ ሳይቆርጡ ዕቃ ሸጠዋል በሚል የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ በመሠረተባቸው ክስ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 139/1999
17 የተሸጡ መሣሪያዎች ዝርዝር
1. የመሳሪያዎቹ አቅራቢ ለተጠቃሚዎች የሸጣቸውን የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያዎች ዝርዝር የያዘ መግለጫ እያንዳንዱ ወር በተጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ለሚመለከተው የታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለበት፡፡
Read more...
1. የመሳሪያዎቹ አቅራቢ ለተጠቃሚዎች የሸጣቸውን የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያዎች ዝርዝር የያዘ መግለጫ እያንዳንዱ ወር በተጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ለሚመለከተው የታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለበት፡፡
አንድ አይነት ሥረ ነገር ያላቸው ክሶች ለሁለተኛ ጊዜ በፍርድ ቤቶች እንዴት ይታያሉ?
(በዮሴፍ ጌታቸው)
የፍርድ ውሣኔ ያገኘ አንድ ጉዳይ በዚያው ሥረ ነገርና የተያዘው ጭብጥ አንድ ዓይነት የሆነ እንደሆነ ዳግመኛ ክስ ማቅረብ እንዲሁም ክስን መከፋፈል አይቻልም ማለት ምን ማለት ነው? የፍርድ ቤቶች የሥረ ነገር ሥልጣን ማለትስ ምን ማለት ነው?"የተከሰሰውና የተዋረደው የዓቃቤ ሕግነት ሙያ እንጂ እኔ አይደለሁም" አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በ1982 ዓ.ም. ካገኙ በኋላ በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግነት፣ በልዩ ዓቃቤ ሕግነትና በዓቃቤ ሕግ መምሪያ ኃላፊነት በአጠቃላይ ከ15 ዓመታት በላይ ሠርተዋል፡፡
More Articles...
Page 1 of 6