በበሪሁን ተሻለ
የመንግሥት ባለሥልጣናትና ከሁሉም በላይ ደግሞ የመንግሥት የመገናኛ ብዙኃን ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት ተራ አባል ሆና የመመረጧን ድል አዳንቀው ሲያከብሩት እየሰማን ነው፡፡

Pages