አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

በበሪሁን ተሻለ
የመንግሥት ባለሥልጣናትና ከሁሉም በላይ ደግሞ የመንግሥት የመገናኛ ብዙኃን ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት ተራ አባል ሆና የመመረጧን ድል አዳንቀው ሲያከብሩት እየሰማን ነው፡፡

በበሪሁን ተሻለ

ሲወርድ ሲዋረድ የመጣው የአገራችን ነባር ችግር ባለው ሥርዓት ውስጥ ሽፍጦች የሚታረሙበት አሠራር መጥፋቱ ነው፡፡ ከቡድን ቁጥጥር የተላቀቁ የምርጫ፣ የዳኝነት፣ የመንግሥት የቁጥጥር (ሬጉላቶሪ) አካላት ችግር መዋቅራዊ ነው፡፡

 በአለባቸው ግርማ 

በዚህ አጭር ጽሑፍ ለምሰጠው አስተያየት መነሻ የሆነኝ ሰሞኑን በተለያዩ ጋዜጦችና ሬድዮ ጣቢያዎች በአገራችን ከሚመረቱት ቢራዎች አንዱ የሆነውን  የዋልያ ቢራን  የንግድ ምልክት አስመልክቶ የቀረበው ዜናና እየተሰጠ ያለው አስተያየት ነው።

Pages