(የምሥራቅ አፍሪካ አምሳለ ሰብዓት ዕጣ ፈንታ)

በያየሰው ሽመልስ

እዚህ ግባ የሚባል ማስታወሻ የሌለውና ያልተነገረለት የባድመ ጦርነት፣ ቁጥራቸው ያልተገለጸ ኢትዮጵያዊያንን ደመ ከልብ አድርጎ በአልጀርስ ‹‹ስምምነት›› ከተቋጨ 17 ዓመታትን ተሻግሯል፡፡ 

 በቶፊቅ ተማም

ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት በተለይ በከፍተኛ ደረጃ ትምህርት ላይ ላቅ ያለ መሻሻል ያሳየች ሲሆን፣ ለዚህም አብነት የሚሆነው ከሁለት አሥርት ዓመታት በፊት በጣት የሚቆጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች የነበሯት አገር በአሁኑ ወቅት ከ30 በላይ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎችን ከፍታለች ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች በትምህርት ላይ እንዲገኙ ማስቻል ችላለች፡፡ 

   በሰለሞን ጓንጉል አበራ

      አንዳንድ ጊዜ ‹በሙያህ ዕርዳኝ፣ ሸክሜን አንተ ዘንድ ባለው የመፍትሔ መንገድ አቅልልኝ፣› ብሎ ድንገት ለሚጠይቅ ሰው በጠየቀበት ፍጥነት ምላሽ መስጠት፣ ሸክሙን ለማቅለል መሞከርና መቻል መታደል ነው፡፡ 

Pages