​በሳሙኤል ረጋሳ

የአገራችን ሰላም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አስተማማኝ መሠረት ላይ የቆመ አይደለም፡፡ ሕዝቡም በመጪው ጊዜ ምንም የተረጋገጠ ተስፋ ሳይኖረው ወደፊት የሚፈጠረውን ሁኔታ በፅሞና እየተከታተለ ነው፡፡ 

ኢሕአዴግ መራሹ የኢትዮዽያ መንግሥት ሰሞኑን “ብቁና ውጤታማ ፐብሊክ ሰርቪ ለአገራዊ ህዳሴ” በሚል ርዕስ ለአገራዊ ፐብሊክ ሰርቪሱ ጥልቅ ተሃድሶ ያገለግል ዘንድ ባዘጋጀው ባለ ሰላሳ አምስት ገጽ የመወያያ ጽሑፍ ላይ እንደተገለጸው፣ አገራችን በለውጥ ውስጥ እንደምትገኝና ይኼ ለውጥም በከተሞች ብቻ የማይታጠር ይልቁንም ደግሞ በገጠር የጀመረና አርሶ አደሩን መነሻ ያደረገ እንደሆነ ይገልጻል፡፡ 

​በገራገር ዘበርጋ

   በኢትዮጵያና በኤርትራ በኩል ያላችሁ አንባቢያን የሁለቱም አገሮች የወቅቱ ‹‹ሰላም የለሽ፣ ጦርነት የለሽ›› አቋም ምን ያህል የሁለቱንም ሕዝቦች ኑሮና ሕይወትን በከፋ ደረጃ እየጎዳ እንደሚገኝ የምትገነዘቡት ይመስለኛል፡፡ 

Pages