ኢሕአዴግ መራሹ የኢትዮዽያ መንግሥት ሰሞኑን “ብቁና ውጤታማ ፐብሊክ ሰርቪ ለአገራዊ ህዳሴ” በሚል ርዕስ ለአገራዊ ፐብሊክ ሰርቪሱ ጥልቅ ተሃድሶ ያገለግል ዘንድ ባዘጋጀው ባለ ሰላሳ አምስት ገጽ የመወያያ ጽሑፍ ላይ እንደተገለጸው፣ አገራችን በለውጥ ውስጥ እንደምትገኝና ይኼ ለውጥም በከተሞች ብቻ የማይታጠር ይልቁንም ደግሞ በገጠር የጀመረና አርሶ አደሩን መነሻ ያደረገ እንደሆነ ይገልጻል፡፡ 

​በገራገር ዘበርጋ

   በኢትዮጵያና በኤርትራ በኩል ያላችሁ አንባቢያን የሁለቱም አገሮች የወቅቱ ‹‹ሰላም የለሽ፣ ጦርነት የለሽ›› አቋም ምን ያህል የሁለቱንም ሕዝቦች ኑሮና ሕይወትን በከፋ ደረጃ እየጎዳ እንደሚገኝ የምትገነዘቡት ይመስለኛል፡፡ 

​በዳዊት ከበደ አርአያ

እንደሚታወቀው ስደት ባላደጉና በማደግ ላይ ባሉ አገሮች ላይ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን የምዕራባውያን አገሮች ዜጎችም በስደት ወደ ሌሎች አገሮች እንደሚሄዱ የተባባሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን በየወቅቱ ከሚያወጣቸው ሪፖርቶች መረዳት ይቻላል፡፡

​ በዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር)

አስከ መቼ በጥገኝነት እንተክዝ? የሰው ልጆች ለመኖር ሌላውን መጠጋት ግዴታቸው ቢሆንም፣ ጥገኝነት የመኖራችን መሠረት መሆኑ የማይቆረቁረን ለምንድን ነው? 

በጌታቸው ኃይሌ

ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ‹‹የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ›› በሚል ርዕስ ባለፈው ሐምሌ (2008 ዓ.ም.) አዲስ አበባ አንድ መጽሐፍ አሳትሞ ኖሮ፣ አንድ ዘመድ አንድ ቅጂ አመጣልኝ። አነበብኩት። 

Pages