በሊሕ ላማ
ጊዜው ጊዜ የሚሰጥ አይደለም፡፡ የሚገመትም አይደለም፡፡ በፍጹም ስለነገው ማወቅ አይቻልም፡፡ እናም ኢሕአዴግ ከፊት ለፊቱ ሁለት ወፍራም አማራጮች ተጥደውበታል፣ መፍረስ ወይም መታደስ፡፡

 (ክፍል ሁለትና የመጨረሻው)

    በመሓሪ ይፍጠር

ውድ አንባቢያን በክፍል አንድ ጽሑፌ ላይ “ጆቤ” በሠራዊቱ ግንባታ ሰነድ ላይ ያነሷቸውን ሐሳቦች ከተጨባጭ ሰነዱ ጋር በማመሳከር ነጥቦቹ ትክክል አለመሆናቸውን ለማሳየት ሞክሬያለሁ። ሰውዬው ለማንሳት የሞከሯቸው ሌሎች ጉዳዩችንም እንዲህ ተመልክቻቸዋለሁ። መልካም ንባብ።  

Pages