(ክፍል ሁለትና የመጨረሻው)

    በመሓሪ ይፍጠር

ውድ አንባቢያን በክፍል አንድ ጽሑፌ ላይ “ጆቤ” በሠራዊቱ ግንባታ ሰነድ ላይ ያነሷቸውን ሐሳቦች ከተጨባጭ ሰነዱ ጋር በማመሳከር ነጥቦቹ ትክክል አለመሆናቸውን ለማሳየት ሞክሬያለሁ። ሰውዬው ለማንሳት የሞከሯቸው ሌሎች ጉዳዩችንም እንዲህ ተመልክቻቸዋለሁ። መልካም ንባብ።  

በአካል ጉዳተኛው
መንግሥታት ይብዛም ይነስም በሌላ በማንኛውም አካል ሊከናወኑ የማይችሉ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ አገልግሎቶችን ለሕዝባቸው ያቀርባሉ፡፡

በአብዮት ጌታቸው

በአዳራሹ ጥግ የተቀመጠው ሰው ከመድረኩ የተሰየሙት አረጋዊ ላይ ጣቶቹን እየቀሰረ ንግግሩን ቀጠለ፡፡

Pages