ኪዩር ኢትዮጵያ የልጆች ሆስፒታል ጥር 2001 ዓ.ም. ተመርቆ ሥራውን ከጀመረ ወዲህ በተፈጥሮና በተለያዩ ምክንያቶች የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው 50 ሺሕ ሕፃናት ልዩ ልዩ የሕክምና አገልግሎት በነፃ መስጠቱን የሆስፒታሉ ዋና ዳይሬክተር ገለጹ፡፡ 

አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት) አምና ሰኔ ላይ በአዲስ አበባ ተከስቶ የነበረ ሲሆን፣ ከተማዋ ሙሉ ለሙሉ ከአተት የፀዳችው ዘንድሮ ጥቅምት ላይ ነው፡፡  

Pages