አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

​የዘንድሮው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ክብረ በዓልን አስመልክቶ በሐረር ከተማ በ250 ሚሊዮን ብር የተገነባው ሁለገብ የባህል ማዕከል በአንድ ጊዜ 2,400 ሰዎችን በወንበር ማስተናገድ የሚችል ዘመናዊ አዳራሽ ነው፡፡

​ግንቦት 1993 ዓ.ም. ነው፡፡ የወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ በሲኤምሲ አካባቢ በሚገኘውና 140 ሺሕ ካሬ ሜትር በሚጠጋው መሬት ላይ ለሚሠራው የሳዑዲ-ጀርመን ሆስፒታል የመሠረት ድንጋይ ማስቀመጣቸውን ያስታውሳሉ፡፡

ዘመናዊ ዕቃዎችን ላለመጠቀም የቆረጡ ይመስላል፡፡ አዳራሹ በባህላዊ ጌጣጌጦችና ቁሳቁሶች ተጊጧል፡፡ እንግዶች ከሚቀመጡበት ቦታ ትይዩ የሚገኘው የሙሽሮችና የሚዜዎች መቀመጫ ወንበሮች በቆንጆ ቆንጆ ሠፌዶች ደምቀዋል፡፡

ባለፈው ሳምንት ረቡዕ በፓሪስ የካንሠር ኮንግረስ ላይ የቀረበ መረጃ እንደሚያሳየው አልኮል ተጠቃሚነት በተለይም በባለፀጋ አገሮች እ.ኤ.አ. 2012 ላይ ለ700,000 ለአዲስ የካንሠር ኬዞች፤ ለ366,000 የካንሠር ሞቶች ምክንያት ሆኗል፡፡

​ከአዲስ አበባ 97 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች፡፡ አመሠራረቷም ከኢትዮ ጂቡቲ የባቡር መስመር ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ከተማዋ 100ኛ ዓመቷን አክብራለች፡፡

የገዳ ሥርዓት በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ)  ግዙፍነት በሌላቸው ባህላዊ ቅርሶች ወካይ መዝገብ (ሪፕረዘንታቲቭ ሊስት ኦፍ ዘ ኢንታንጀብል ካልቸር ኦፍ ሒውማኒቲ) መስፈሩ ይፋ የተደረገው ዕሮብ ኅዳር 21 ቀን 2009 ዓ.ም. ከሰዓት ነበር፡፡ 

ከአሥር ዓመታት በፊት አዲስ የዩኒቨርሲቲ ምሩቅ ሳለች የሆነ ነው፡፡ ስድስት ወር ገደማ በሰው ኃይል አደረጃጀት ኤክስፐርትነት እየሠራች ከነበረችበት መሥሪያ ቤት የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ አስተዳደር ጽሕፈት ቤት እንደምትፈለግ የሚገልጽ ደብዳቤ ተለጥፎ  ታያለች፡፡

Pages