‹‹ለግል ጉዳዬ ከቢሮ የወጣሁት በምሳ  ሰዓት ነበር፡፡ ወደ ስምንት ሰዓት ገደማ ስልክ ተደውሎ አየር ጤና አካባቢ ረብሻ ተነስቷል አሉኝ፡፡

ሕፃኗ ወደዚህ ዓለም ከመጣች ገና ሰዓታት ቢቆጠሩ ነው፡፡ ዓይኗን በቅጡ አልገለጠችም፡፡ ሕፃናት እንደተወለዱ ያላቸው ደም የመሰለ የፊት ገጽታዋም አልተለወጠም፡፡

Pages