ድሬዳዋ ክረምትና ጎርፍ የሚያስደነግጣት ከተማ ነች ከቅርብ ጊዜዎቹ በ1998 ዓ.ም. የደረሰባት የጎርፍ አደጋ ያስከተለው ጥፋት ከብዙዎች አዕምሮ የሚጠፋ አይደለም፡፡

Pages