ከዱር እንስሳትና ውጤቶቻቸው ሕገወጥ ንግድና ዝውውር በየዓመቱ እስከ 19 ቢሊዮን ዶላር እንደሚገኝበትና ገንዘቡም ለአሸባሪዎችና ለፀረ ሰላም ቡድኖች እንደሚውል የኢንተርፖልንና የኢንተርናሽናል ፈንድ ፎር አኒማል ዌልፌርን

በቅርበት የሚያውቃቸው ሰው በማረፋቸው ቤተሰቦቻቸውን ለማፅናናት ወደ ለቅሶ ቤት ሄደ፡፡ ነገር ግን ከድንኳኑ እንደገባ የለቅሶ ቤቱ ድባብ ተቀየረ፡፡ ወዲያው ሰው ማልቀሱን አቆመ፡፡ የታፈነ የሳቅ ድምፅም ይሰማ ጀመረ፡፡

የራስን ቢነዝስ ጀምሮ ራስን የመቅጠር ጉዞ አስቸጋሪ ባይሆን ተቀጣሪነትን አቁሞ የራስን ሥራ መጀመር የብዙዎች ዕርምጃ ሊሆን ይችል ነበር፡፡ የተሻለ የገንዘብ አቅም ለማግኘት በሚደረግ ጉዞ ውስጥ የሚኖር ፍርሀት በሕይወት ዘመን ሰዎችን ሊያጋጥም የሚችል መሆኑን የሚናገሩም አሉ፡፡

ካንሰር በእንስሳቱ ዓለም የተለመደ በሽታ ነው፡፡ የሞት መጠኑም በካንሰር ከሚሞቱ ሰዎች ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ ከሰው ልጆች ጋር አብረው የሚኖሩት ውሻና ድመት በተለያዩ የካንሰር በሽታዎች ዓይነት ይጠቃሉ፡፡

Pages