አቶ ደስታ ደንቦባ ይባላሉ፡፡ በሲዳማ ዞን የዳዬ ከተማ ሽግግር አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ናቸው፡፡ ዳዬ ከተማ የተቆረቆረችው በ1940ዎቹ አካባቢ ነው፡፡

ዶ/ር ደረጀ ንጉሤ፣ የኢትዮጵያ የፅንስና የማሕፀን ሐኪሞች ማኅበር ፕሬዚዳንት

ዶ/ር ደረጀ ንጉሤ የማሕፀንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስትና የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያ ናቸው፡፡ እ.ኤ.አ በ1992 ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ከ1997-2001 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በማሕፀንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻላይዝ አድርገዋል፡፡ 

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በ1957 ዓ.ም. ነው የተወለዱት፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በባዮሎጂ ከአስመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ማስተርስ ዲግሪያቸውን ደግሞ በለንደን ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን በኖቲንግሪም ዩኒቨርሲቲ ሠርተዋል፡፡ 

Pages