ዶ/ር ደረጀ ንጉሤ፣ የኢትዮጵያ የፅንስና የማሕፀን ሐኪሞች ማኅበር ፕሬዚዳንት

ዶ/ር ደረጀ ንጉሤ የማሕፀንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስትና የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያ ናቸው፡፡ እ.ኤ.አ በ1992 ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ከ1997-2001 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በማሕፀንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻላይዝ አድርገዋል፡፡ 

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በ1957 ዓ.ም. ነው የተወለዱት፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በባዮሎጂ ከአስመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ማስተርስ ዲግሪያቸውን ደግሞ በለንደን ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን በኖቲንግሪም ዩኒቨርሲቲ ሠርተዋል፡፡ 

​አቶ ዮሴፍ ኃይለማርያም፣ የመረጃና ግንዛቤ ስለአካል ጉዳተኞች ማኅበር መሥራችና ፕሬዚዳንት

መረጃና ግንዛቤ ስለአካል ጉዳተኞች ማኅበር፣ የአካል ጉዳተኛውን ችግር ግንዛቤ በመፍጠር ለመቅረፍ የተቋቋመው ከ11 ዓመታት በፊት ነው፡፡ 

ዶ/ር ሐሰን ሰዒድ የቅድመ ዘመን አርኪዮሎጂስት ናቸው፡፡ ላለፉት 15 ዓመታት በሙዚየም ኃላፊነት እያገለገሉ ናቸው፡፡ 

አቶ ኅብረት ዓለሙ፣ በጄኤስአይ የከተማ ጤና  ማጠናከሪያ ፕሮግራም ፕሮጀክት ኃላፊ

ጆን ስኖው ኢንኮርፖሬትድ ጄኤስአይ የተቋቋመው ከ20 ዓመታት በፊት በአሜሪካ ቦስተን ከተማ ነው፡፡ የጤና ፕሮግራሞችን ቀርጾ በመተግበር ይታወቃል፡፡ 

​አቶ ግርማ አሸናፊ፣ ተሰናባቹ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ኃላፊ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፊል ሹም ሽሩን ታኅሣሥ 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ሲያካሂድ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ግርማ አሸናፊ በዶ/ር ጀማል ኡመር የተተኩ ሲሆን፣ 

Pages