ዶ/ር ሐሰን ሰዒድ የቅድመ ዘመን አርኪዮሎጂስት ናቸው፡፡ ላለፉት 15 ዓመታት በሙዚየም ኃላፊነት እያገለገሉ ናቸው፡፡ 

አቶ ኅብረት ዓለሙ፣ በጄኤስአይ የከተማ ጤና  ማጠናከሪያ ፕሮግራም ፕሮጀክት ኃላፊ

ጆን ስኖው ኢንኮርፖሬትድ ጄኤስአይ የተቋቋመው ከ20 ዓመታት በፊት በአሜሪካ ቦስተን ከተማ ነው፡፡ የጤና ፕሮግራሞችን ቀርጾ በመተግበር ይታወቃል፡፡ 

​አቶ ግርማ አሸናፊ፣ ተሰናባቹ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ኃላፊ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፊል ሹም ሽሩን ታኅሣሥ 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ሲያካሂድ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ግርማ አሸናፊ በዶ/ር ጀማል ኡመር የተተኩ ሲሆን፣ 

አቶ ኃይለልዑል ኦላና፣ የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም አክሲዮን ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ

ለዓመታት በውጭ ኩባንያዎች ተይዞ የቆየው ነዳጅንና የተለያዩ ዘይቶችን ወደ አገር ውስጥ የማስመጣት እንቅስቃሴን ኢትዮጵያውያን ከተቀላቀሉ ሰነባብተዋል፡፡ 

አቶ ጌታቸው አበራ፣ የላይት ፎር ዘ ወርልድ ከፍተኛ ፕሮግራም ኦፊሰር

ላይት ፎር ዘ ወርልድ የሰባት አገሮች ማለትም የኦስትሪያ፣ ቼክ ሪፐብሊክ፣ ቤልጂየም፣ ኔዘርላንድስ፣ ጀርመንና ዩናይትድ ኪንግደም ስብስብ ሲሆን፣ ዋና ቢሮው ቬና ኦስትሪያ ይገኛል፡፡ 

​ዶ/ር ኮሎኔል ዓለማየሁ ገ/እግዚአብሔር፣ የእስቴም ሲነርጂ ኢትዮጵያ ዳይሬክተር

ዶ/ር ኮሎኔል ዓለማየሁ ገ/እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባል ነበሩ፡፡ ከሕንድ በሲስተምስ ኤንድ ኮንትሮልንግ ኢንጅነሪንግ የፒኤችዲ ዲግሪ አላቸው፡፡ 

Pages