አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

ንቦች በራሪ ነፍሳት ሲሆኑ፣ በተለይ በማር እና ሰም ምርታቸው ይታወቃሉ። ንቦች በፈለጉት አቅጣጫ እየበረሩ መጥተው ያለምንም ችግር ማረፍ ይችላሉ። እንዲህ ያለ ችሎታ ሊኖራቸው የቻለው እንዴት ነው? ብሎ የሚይቀው ጀደብሊው ዶትኮም ነው፡፡ እንደሚከተለውም ገልጾታል፡-

ከአዕዋፍ ዝርያዎች መካከል አንዳንዶቹ ለምግብነት ያገለግላሉ፡፡ ላባቸውም በዋነኝነት የሴቶችን ባርኔጣ ለማስዋብና ትራስ ለመሥራት ስለሚያገለግል በጣም ተፈላጊነት አለው፡፡

የወፎች ዝማሬ በድንገት ትኩረትህን ስቦት ያውቃል? የተለያዩ ዜማዎችን በማሰማት ችሎታቸው አልተደነቅህም? ይሁን እንጂ ይህን ሁሉ ዝማሬ የሚያሰሙት አንተን ለማዝናናት ብለው እንዳልሆነ ታውቃለህ? 

አርዝን መዝገበ ቃላት ሐዲስ ዘኪወክ ታላቅ ዛፍ ወፍራም ደንዳና ረዥም ገናና እንደ ጥድና እንደ ዝግባ ያለ ሲል ይፈታዋል፡፡

እባብን መዝገበ ቃላቱ እግር አልባ መሬተ በል፣ በምድር የሚሳብ የሚጐተት የሚሰልክ በደረቱ የሚሄድ፣ የሚዘል የሚወረወር መርዘኛ አውሬ የሰው ጥንተ ጠላት ሲል ይፈታዋል፡

ትልቁ የሙጫ እሳት ራት እስከ ዛሬ ከሚታወቁት ፍጥረታት ሁሉ በተሻለ፣ በጣም ቀጭን የሆኑ ድምፆችን መስማት ይችላል። ይሁንና የስፒል አናት የሚያክሉት የዚህ ነፍሳት ጆሮዎች የተሠሩበት መንገድ በጣም ቀላል ነው የሚለው ጄደብሊው ዶትኦርግ በሳይንስ ገጹ ነው።

Pages