ጉንዳንን  የአለቃ ደስታ ተክለወልድ ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት ‹‹ተናካሽ፣ ተቆናጣጭ ሥጋና ቅባት ወዳድ›› ብሎ ብቻ አይፈታውም፡፡ ሌላም ያክልበታል፡፡ 

​ከስድስት ያላነሱ የሌሊት ወፍ ዝርያዎች ሲኖሩ፣ ከአጥቢ እንስሳትም በመብረር ብቸኛዎቹ ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹ የሌሊት ወፍ ዝርያዎች በሽታን በማስተላለፍ  ይታወቃሉ፡፡ በማዕከላዊና ደቡብ አሜሪካ እንዲሁም በሜክሲኮ የሚገኘው ‹‹ቫምፓየር የሌሊት ወፍ›

​መዝገበ ቃላቱ ፍየልን ከምድረ በዳ ፍየል የተለየ የቤት እንስሳ፣ ከብት ብሎ ይፈታዋል፡፡ ፍየል  ከምሳሌያዊ ንግግርም አትጠፋም፡፡ ‹‹ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ›› አንዱ ነው፡፡

​ከአጋዘን ዘር የሚመደበው ሮ አጋዘን፣ የምዕራባውያን አጋዘን በመባልም ይታወቃል፡፡  ወንድ ሮ  አጋዘን ቀንዱ ቅርንጫፍ ያለው ሲሆን፣ አንድ ትልቅ ሮ አጋዘን ቁመቱ ከ64 እስከ 89 ሴ.ሜ ሊደርስ ይችላል።

​ሲካዳ የሚባሉት አንበጣ መሰል ነፍሳት ከአንታርክቲካ በቀር በሁሉም  አህጉራት ውስጥ ይኖራሉ። ፒሪዮዲካል ሲካዳ የሚባለው ዝርያ የሚገኘው ግን በሰሜናዊ ምሥራቅ አሜሪካ ብቻ ሲሆን እነዚህ ነፍሳት የሥነ ሕይወት ተመራማሪዎችን ለረጅም ጊዜ ሲያስደንቁ ኖረዋል።

ከአፍሪካ ውጭ ያሉ አገሮች በተለይም አውሮፓ በበረዶ በሚሸፈኑበት በአሁኑ  ወቅት ምግብ ለማግኘት የሚቸገሩ ወፎች ይሰደዳሉ፡፡ ቅዝቃዜውን መቋቋም ያልቻሉ ወፎች ስደታቸው በቡድን ሲሆን፣ 

Pages