አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

ድብ ከአጥቢ እንስሳት ይመደባል፡፡ ድቦች በዋነኛነት የሚመገቡት ፍራፍሬና አትክልቶችን ነው፡፡ አንዳንዴ በጐችን እንደሚበሉም መረጃዎች ያሳያሉ፡፡

ድመትን የቤት አውሬ፣ ለማዳ የሚሏት አሉ፡፡ ዓይኗ ልዩ በመሆኑም ድብርቅ ዓይን፣ ያይጥ ጠላት የሚላት መዝገበ ቃላቱ፣

ሰስ በተራራማ አካባቢ የሚኖር እንስሳ ነው፡፡ ከአጥቢ እንስሳ የሚመደቡ ሲሆን፣ ምግባቸውም አበባ፣

በሰሜን ኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ልጃገረዶች/ሴቶች በተለይ ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ በወገባቸው ላይ በመቀነቶቻቸው ሸብ አድርገው፣

ምስጦች ድምፅ አልባ አጥፊዎች በመባል ይታወቃሉ፡፡ ይህ ስም የተሰጣቸው ዛፎችን፣

Pages