አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

​ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ እንደገና በጥልቀት የመታደስ እንቅስቃሴ ውስጥ ካስገቡት ሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች መካከል አንዱና ዋነኛው፣ የመንግሥት ሥልጣንን የግል ጥቅም ማስከበሪያና የኑሮ መሠረት የማድረግ ዝንባሌ በመንሰራፋት ላይ በመሆኑ ነው፡፡ 

​ያለንበት ዘመን በዓለም ዙሪያ በርካታ ለውጦችን እያስተናገደ ነው፡፡ ቀዝቃዛው ጦርነት አክትሞ በሊበራሎች የበላይነት ይመራ የነበረው የምዕራቡ ዓለም፣ አሁን ደግሞ ዋነኛ በሚባሉት አገሮች ውስጥ እያቆጠቆጠ ባለው ‹ፖፑሊስት ሙቭመንት› እየተቀየረ ነው፡፡

​በአገሪቱ የተለያዩ ሥፍራዎች ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ መጠን ያላቸው  ግንባታዎች በስፋት ይካሄዳሉ፡፡ ከመኖሪያ ቤት ጀምሮ እስከ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ድረስ በሚካሄዱ ግንባታዎች ብዛት ያላቸው ዜጎች ከቀን ሠራተኝነት ጀምሮ በተለያዩ ሙያዎች ይሳተፋሉ፡፡ 

Pages