ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ፣ የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት

በኢትዮጵያ ረዥም የምሥረታ ዕድሜ ካላቸው ስፖርቶች  ቅርጫት ኳስ አንዱ ተጠቃሽ ነው፡፡ እንደሌሎቹ ስፖርቶች ሁሉ ቅርጫት ኳስም  ዕድሜውን ከመቁጠር ባለፈ ይህ ነው የሚባል የቅርፅም ሆነ የይዘት ለውጥ ሳይኖረው አሁን ላይ ይገኛል፡፡

- ለክብሩ ዘጠኝ ጊዜ ተተኩሷል

በኦሊምፒክ፣ በሉላዊና በአህጉራዊ የአትሌቲክስ መድረኮች በ1960ዎቹና በ1970ዎቹ ተደራራቢ ድሎቹ ነግሦ የነበረው ሻምበል ምሩፅ ይፍጠር ሥርዓተ ቀብር፣ እሑድ ታኅሣሥ 23 ቀን 2009 ዓ.ም. በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ፡፡

​የኦሊምፒክና የዓለም ዋንጫ በ5,000 ሜትርና በ10,000 ሜትር ሻምፒዮን የነበረው የገናናው አትሌት ሻምበል ም ሩፅ ይፍጠር ሥርዓተ ቀብር ዛሬ እሑድ ታኅሣሥ 23 ቀን 2009 ዓ.ም. ከቀኑ ስምንት ሰዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል፡፡

​ኢትዮጵያ በሁሉም መስኮች ለማስመዝገብ ያቀደቻቸውን ሁሉን አቀፍ ዕድገት በአጭር ጊዜ ለማሳካት ከተደቀኑባት ተግዳሮቶች  መካከል የበቁ ባለሙያዎች እጥረት አንዱ እንደሆነ የተባበሩት መንግሥታት እንዲሁም የዓለም ባንክ ያወጧቸው ሰሞነኛ ሪፖርቶች ይጠቁማሉ፡፡ 

Pages