የብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች ባልተገኙበት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በውድድሩ ላይ በኢትዮጵያ አትሌቶች ላይ ከፍተኛ የሥልጠና ችግር እንደተስተዋለባቸውና በቡድን ያለመሥራታቸው የታሰበው የወርቅ ሜዳሊያ መምጣት እንዳልተቻለ አቶ ታምራት በቀለ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ዋና ዳይሬክተርና የሪዮ ኦሊምፒክ ቡድን መሪ አብራርተዋል፡፡

​ኢትዮጵያ በሪዮ ኦሊምፒክ ያስመዘገበችውን ደካማ ውጤት የተቹት የቀድሞ ታዋቂ አትሌቶች ብሔራዊ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ለመፍትሔው በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ እንዲጠራ አሳሰቡ፡፡

​የሪዮ ኦሊምፒክ በተጠናቀቀ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ የዘንድሮው ዳይመንድ ሊግ ሩውዝ (ሩጫ፣ ውርወራና ዝላይ) ውድድር፣ ባለፈው ሐሙስ (ነሐሴ 19 ቀን 2008 ዓ.ም.) በሎዛን (ስዊዘርላንድ) ቀጥሏል፡፡

Pages