ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በፕሪሚየር ሊግ ክለቦችና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች ተሰልፈው ከሚጫወቱት የእግር ኳስ ተጨዋቾች መካከል በስኬታማነት ከሚጠቀሱት ውስጥ በደቡብ የአገሪቱ አካባቢ የሚገኙት በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ፡፡

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ሰኔ 26 ቀን 2008 ዓ.ም. ካይሮ ላይ ባደረገው ስብሰባ ኢትዮጵያን በገንዘብና በዲሲፕሊን ጥሰት እንድትቀጣ መወሰኑ ይፋ አድርጓል፡፡

የቤጂንግ ኦሊምፒክ ድርብ ድሏ መነሻ በማድረግ ለተቋቋመውና በአሁኑ ወቅት ተተኪ አትሌቶችን በማፍራት ላይ ለሚገኘው ጥሩነሽ ዲባባ የስፖርት ማሠልጠኛ ማዕከል ግምታቸው 900,000 ብር የሚጠጋ የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች ተበረከተለት፡፡

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በውድድር ዓመቱ ከሚሳተፍባቸው አህጉር አቀፍና ዓለም አቀፍ ውድድሮች በፖላንድ አስተናጋጅነት ከሐምሌ 12 እስከ 19 ቀን 2008 ዓ.ም. ድረስ የሚካሄደው የዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ይጠቀሳል፡፡

Pages