አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

በኬንያ አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የዓለም ታዳጊዎች ከ18 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና፣ በመክፈቻው ሐምሌ 5 ቀን 2009 ዓ.ም. በተካሄደው የልጃገረዶች 3,000 ሜትር ፍጻሜ በኢትዮጵያና ኬንያ አትሌቶች መካከል በተካሄደው ፉክክር የደመቀ ነበር፡፡ 

ኢትዮጵያ በ23 አትሌቶች ትወከላለች

የዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር (አይኤኤኤፍ) በሁለት ዓመት አንዴ በተለያዩ አገሮች ሲያከናውነው የቆየው የዓለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኬንያ ናይሮቢ ዛሬ ይጀመራል፡፡ የሜዳ ተግባራትን የሚያካትተውና ዘንድሮ ለ10ኛ ጊዜ የሚካሄደው የታዳጊዎች ሻምፒዮና አይኤኤኤፍ በተለይ ከዕድሜ ጋር በተገናኘ ልዩ ጥንቃቄ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡

‹‹ከፍተኛ ሊግ›› በሚል አደረጃጀት መካሄድ ከጀመረ ሁለተኛ ዓመቱን የያዘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጨረሻ ምድብ ጨዋታዎች ሰኞ ሐምሌ 3 ቀን 2009 ዓ.ም. ተካሂደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲና ጅማ ከተማ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል፡፡

የኢትዮጵያ እግር ኳስ እንቅስቃሴ ከሚወቀስበት ደካማ ብቃት ጋር የወረደ የውድድር መንፈስ እያሳየ ለዓመታት መጓዙ ሳያንስ፣ በተለይም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እንደ አዲስ መንሰራፋት የጀመረው አካባቢያዊ ተኮር ‹‹የወንዜ ልጅነት›› እና ጨዋታ ማጭበርበር  

  • ፌዴሬሽኑ 857 ሺሕ ብር ሸልሟል

በሰሜን አፍሪካዊቷ አልጄሪያ የተዘጋጀው 13ኛው ዕድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ባለፈው እሑድ ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ በታሪክ የመጀመርያ የሆነውን የሜዳሊያ ቁጥር አስመዝግባ በበላይነት አጠናቀቀች፡፡

የኦሊምፒክ እግር ኳስ ቡድን ለማቋቋም የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ፣  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና መንግሥት የሦስትዮሽ ስምምነት አደረጉ፡፡ እግር ኳስ ኢትዮጵያ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ትወከልባቸዋለች ተብሎ በዕቅድ ከተያዙት ስምንት ስፖርቶች አንዱ እንደሆነም በውይይቱ ተነግሯል፡፡ 

Pages