በቅርቡ ከኮካ ኮላ ኩባንያ ጋር የአንድ ዓመት የስፖንሰርሽፕ ስምምነት ያደረገው የአዲስ አበባ ብስክሌት ፌዴሬሽን ከእሑድ ጥር 21 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ በተከታታይ የሚያካሂደውን የውድድር መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል፡፡  

​ኢትዮጵያ ከ1950ዎቹ ጀምሮ በአትሌቲክስ በተለይም በኦሊምፒክ ያሳየችው ድንቅ ክንውን ለዘመናት በታሪክ ምኅዳር፣  በዓለም አደባባይ ደምቃ እንድትታይና በተለይ ‹‹ኢትዮጵያ ማናት?›› ለሚለው ጥያቄ መልስ በመስጠት የራሱ ድርሻ ሲወጣ ቆይቷል፡፡

Pages