በቶኪዮ በሚካሄደው የ2020 ኦሊምፒክ ጨዋታዎች፣ አዳዲስ ስፖርቶችና ውድድሮች እንዲካተቱና እንዲለወጡ 68 ማመልከቻዎች መቅረባቸውን የኢንተርናሽናል ኦሊምፒክ ኮሚቴ (ኢንኦኮ) ምክትል ፕሬዚዳንት ጆን ኮኤትስ አስታውቀዋል፡፡

ብሔራዊ ፌዴሬሽኖችን የሚወክለው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ቅዳሜ መጋቢት 23 ቀን 2009 ዓ.ም. በአዳማ በሚያከናውነው ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴውን ለመጪዎቹ አራት ዓመታት የሚያስተዳድሩትን የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አመራር ምርጫ ያደርጋል፡፡

Pages