በኢትዮጵያ የቢዝነስ እንቅስቃሴ ሲታሰብ በዘርፉ ከሚጠሩ ቀደምት ባለሀብቶች መካከል አንዱ ሐጂ ቱሬ ናቸው፡፡ የልጅ ልጆቻቸው ወይም ቤተሰቦቻቸውም አዲስ ስለጀመሩትና ወደፊትም ስላሰቡት ቢዝነስ ባለፈው ሳምንት የሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቦናል፡፡ 

የንግድ ሚኒስቴር የዚህን ዓመት የሥራ አፈጻጸም ለተወካዮች ምክር ቤት ሪፖርት በሚያቀርብበት ወቅት ትኩረቴን በመሳብ እንድከታተለው ከሚገፋፉኝ ጉዳዮች አንዱ የአገሪቱን የወጪ ንግድ ክንውን የተመለከተው ክፍል ነው፡፡ 

ወላጆች ልጆቻችንን ከምናስተምርባቸው ትምህርት ቤቶች በሰኔ ወር መጨረሻ ለልጆቻችን ከሚቀበሉት ካርድ ጋር የሚላክልን በመጪው ዓመት የወርኃዊ ክፍያ ጭማሪ መደረጉን የሚገልጽ መልዕክት ነው፡፡  

ሸማቾች ምሬት ከሚያሰሙባቸው በርካታ የግብይት ችግሮች አንዱ በወስላታ ሚዛኖች የሚፈጸምባቸው ማጭበርበር ነው፡፡ 

ከዓመታት በፊት ቀልድ እንደሚያውቅ የሚነገርለት ኮሜዲያን፣ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከሚተላለፉ ማስታወቂያዎች አብዛኛውየፈሳሽና የዱቄትሳሙና ምርት ቢሆንበት ጊዜ ‹‹አሁንስ ቴሌቪዥናችን ሳፋ እየመሰለኝ ነው››በማለትመቀለዱ ትዝ ይለኛል፡፡ 

 በቢሾፍቱ ከተማ ውስጥ ግንባታውን አጠናቆ ሥራ ጀምሮ ነበረ የተባለው የአህያ ሥጋ ቄራ ሥራን እንዲያቆም የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ውሳኔ መስጠቱን የሚያመላክት ዜና በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ተሰምቷል፡፡ 

Pages