አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

ስለአገራችን የግብይት ሥርዓት ስናወሳ መልካም ነገር ለመናገር የማንችልበት እጅግ በርካታ ተጨባጭ እውነታዎችን መዘርዘር እንችላለን፡፡ የግብይት ሥርዓቱ ጤናማ ስላለመሆኑ የሚያሳዩ በርካታ ነጥቦችንና ድርጊቶችን በዚህ ዓምድ ላይ በመጠኑም ቢሆን ለማሳየት ተሞክሯል፡፡ 

በተቀመጠላቸው ዕቅድ መሠረት ይተገበራሉ ተብለው ወደ ሥራ የተገባባቸው መንግሥታዊ ፕሮጀክቶችን መለስ ብለን ስንመለከት፣ አብዛኞቹ በዕቅዳቸውና በክንዋኔያቸው መካከል በጣም ሰፊ ልዩነት ይታይባቸዋል፡፡ 

በኢትዮጵያ የቢዝነስ እንቅስቃሴ ሲታሰብ በዘርፉ ከሚጠሩ ቀደምት ባለሀብቶች መካከል አንዱ ሐጂ ቱሬ ናቸው፡፡ የልጅ ልጆቻቸው ወይም ቤተሰቦቻቸውም አዲስ ስለጀመሩትና ወደፊትም ስላሰቡት ቢዝነስ ባለፈው ሳምንት የሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቦናል፡፡ 

የንግድ ሚኒስቴር የዚህን ዓመት የሥራ አፈጻጸም ለተወካዮች ምክር ቤት ሪፖርት በሚያቀርብበት ወቅት ትኩረቴን በመሳብ እንድከታተለው ከሚገፋፉኝ ጉዳዮች አንዱ የአገሪቱን የወጪ ንግድ ክንውን የተመለከተው ክፍል ነው፡፡ 

ወላጆች ልጆቻችንን ከምናስተምርባቸው ትምህርት ቤቶች በሰኔ ወር መጨረሻ ለልጆቻችን ከሚቀበሉት ካርድ ጋር የሚላክልን በመጪው ዓመት የወርኃዊ ክፍያ ጭማሪ መደረጉን የሚገልጽ መልዕክት ነው፡፡  

ሸማቾች ምሬት ከሚያሰሙባቸው በርካታ የግብይት ችግሮች አንዱ በወስላታ ሚዛኖች የሚፈጸምባቸው ማጭበርበር ነው፡፡ 

ከዓመታት በፊት ቀልድ እንደሚያውቅ የሚነገርለት ኮሜዲያን፣ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከሚተላለፉ ማስታወቂያዎች አብዛኛውየፈሳሽና የዱቄትሳሙና ምርት ቢሆንበት ጊዜ ‹‹አሁንስ ቴሌቪዥናችን ሳፋ እየመሰለኝ ነው››በማለትመቀለዱ ትዝ ይለኛል፡፡ 

Pages