​የውጭ ምንዛሪ እጥረት መባባስ አዲስ ዜና አይደለም፡፡  የእጥረቱ መጠን ይለያይ እንጂ በየጊዜው ሲከሰት የኖረና ያፈጀ ችግር ነው፡፡ የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት ለወራት ወረፋ መጠበቅ ግድ ማለቱም የቆየ ጣጣ ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ 

​ከሰሞኑ ወደ አንድ ወዳጄ ቤት በእንግድነት ባቀናሁበት ወቅት   አንድ ነገር ታዘብኩኝ፡፡ የሦስት ወር ልጇን የታቀፈችው ባለቤቱ አራስ ልጇን አጥብታ ጋደም ካደረገቻት በኋላ እኔን ለማስተናገድ ተፍ ተፍ ማለት ጀመረች፡፡

​በተጨናነቁት የከተማችን ጎዳናዎች ከሌሎች ተሽከርካሪዎች በተሻለ የሚፈልጉበት ቦታ ለመድረስ ሞተር ብስክሌቶችን  የሚወዳደር የለም ይባላል፡፡ 

​በዓለም አቀፍ ደረጃ በፖታሽ አምራችነት ከሚጠቀሱ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነውና አይሲኤል የተባለው የእሥራኤል ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ለተመሳሳይ ሥራ ከገባ አንድ ዓመት ሊጠጋው ነው፡፡

Pages