አቶ ማቴዎስ አስፋው፣  የአዲስ አበባ ከተማ ፕላን ኮሚሽነር

የ130 ዓመታት ዕድሜ ባለፀጋ የሆነችው አዲስ አበባ፣ አሥረኛውን ማስተር ፕላን በይፋ ተግባራዊ ለማድረግ የመጨረሻ ውሳኔ በመጠበቅ ላይ ትገኛለች፡፡ 

 አቶ ሳኒ ረዲ፣ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር

አቶ ሳኒ ረዲ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡ አቶ ሳኒ ረዲ ከኮተቤ ኮሌጅ በሒሳብ በዲፕሎማ ተመርቀዋል፡፡

ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ የተወለዱት ትግራይ አክሱም ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በዓለም አቀፍ ግንኙነት በአሜሪካ፣ ሁለተኛውንም በተመሳሳይ የትምህርት  ዘርፍ በኔዘርላንድ አምስተርዳም ዩኒቨርሲቲ ሠርተዋል፡፡ 

​ዶ/ር ውባለም ፈቃደ፣ የምሥራቃዊ ናይል ቀጣና ቴክኒክ ጽሕፈት ቤት ኮሙዩኒኬሽን  ኃላፊ

ዶ/ር ውባለም ፈቃደ የናይል ቤዚን ኢንሺየቲቭ (ኤንቢአይ) አንድ አካል የሆነውና መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገው የምሥራቃዊ ናይል ቀጣና የቴክኒክ ጽሕፈት ቤት (ኢንትሮ) ሶሻል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ኮሙዩኒኬሽን ክፍል ኃላፊ ናቸው፡፡ 

​ዶ/ር ሳልማን መሐመድ ሳልማን፣ የዓለም አቀፍ የውኃ ሕግ ተመራማሪና አማካሪ 

ዶ/ር ሳልማን መሐመድ ሳልማን ሱዳናዊ የሕግ ባለሙያ ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅት የʻኢንተርናሽናል ዎተር ሎውʼ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ናቸው፡፡ 

​አምባሳደር ኦካሙራ ዮሺፉሚ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ልዩ መልዕክተኛ

አምባሳደር ኦካሙራ ዮሺፉሚ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የጃፓን ቋሚ ልዑክ ናቸው፡፡ በጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ የደቡብ ሱዳን ልዩ መልዕከተኛ በመሆን ለሦስት ቀናት አስቸኳይ የሥራ ጉብኝት በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ቆይታ አድርገው ነበር፡፡ 

​ጂን ኪሚያኪ፣ በኢትዮጵያ የጃፓን ዓለም አቀፍ  ትብብር ኤጀንሲ ዋና  ተወካይ

ጂን ኪሚያኪ በኢትዮጵያ የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) ዋና ተወካይ ናቸው፡፡ መንግሥታዊው ተቋም በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ዘርፎች ሲንቀሳቀስ ወደ አርባ ዓመታት የተጠጋ ተሞክሮ አካብቷል፡፡ 

አቶ አስፋወሰን አለነ፣ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓት ልማት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ

አቶ አስፋወሰን አለነ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓት ልማት ድርጅት (ኢግልድ) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሲሆኑ፣ ግዙፉን መንግሥታዊ የልማት ድርጅት ካለፈው ዓመት ጀምሮ እየመሩ ይገኛሉ፡፡ 

Pages